በአረፋ ቀን በሐረር ከተማ ውስጥ በጭካኔ ከ 10,000 በላይ ሙስሊሞች በአፄ ራስ መኮንን ተጨፍጭፈው ተገለዋል። ያም ቀን ላም አረፋ ተብሎ ተሰይሟል። ማለትም በፈሰሰው ደም ከተማው ተቅለቅልቆ ሰለነበር ነዋሪዎቹ ሐዘናቸውን ለመግለፅ እስላም የሚታረድበት ሳይሆን ላም የሚታረድበት አረፋ ያርግልን በማለት ነው ላም አረፋ የተባለው። የዘንድሮውን አረፋ በአል የራስ መኮንን ሀውል የፈረሰበት ጊዜ ላይ በመሆኑ በልዩ ሁኔታ ይከበራል። በቦታው ላይ የኢማም አህመድን ማስታወሻ አሻራ ምናስቀምጥበት ቀን መሆን አለበት። ላም አራፋ የሚሉ ቲሸርቶችን በመልበስ የሐረር ከተማ ነዋሪዎች ለኢማማም አህመድ ያለቸውን ክብርና ድጋፍ ማሳየት ይሮርባቸዋል። እንድሁም የራስ መኮንን ሀውልት መልሰን እንሰራለን ለሚሉ ሰዎችና ባንዳዎች ማስጠንቀቂያም ይሆናል።
Rajih Sufian
THE HISTORY BEHIND "ላም አረፋ"!!!
ላም አረፋ To all muslim dwellers in Harar and Eid Al'Aldha Mubarak for all Muslims !
Rajih Sufian
THE HISTORY BEHIND "ላም አረፋ"!!!
ላም አረፋ To all muslim dwellers in Harar and Eid Al'Aldha Mubarak for all Muslims !
"ሐያትዚነቤ በጂሕ ኡሱኣች ዪነብራሉ፤ አኸእ ዚቦረድኔዉ አታይ ኑቡርዲኩት ሰበብዚኻናች። አዋ አይዚና፣ ኡስታዳችዚና፣ መሪኝዋ ዚምሳሰላች። ሐያትቤ ሐሉጊር ኦርቤ ገለተ ነግቢእለዩ፤ ሞቱጊር ዛላሁ ረህመቱ ነጦቅሲለዩ።"