® Cool Harari ኲል ሐረሪ (Hareri)
2.59K subscribers
954 photos
209 videos
1 file
296 links
ሐምበይሌ ኪም ቻናል ዚኛ አማንቤ ዲጅኹ for comment advice or sending pics use the adimin tg channel @samii41

Watch "COOL ሐረሪ HARARi" on YouTube SUBSCRIBE
https://m.youtube.com/channel/UCZgEN0I_MtxY4zuqmMtsy-Q
Download Telegram
Watch "new Non Stop best 2021 music | alewi Zoa | Cool Harari" on YouTube
https://youtu.be/xDej8e0DSiE
Watch "new Harari best music | Ded Samey | Fethi surur 2021" on YouTube
https://youtu.be/NuRvCiYivyE
ባልና ሚስትን መለያያ ሲህር
ከኡስታዝ ኢልመኑር (አላህ ይርሀመው)
ከኡስታዝ ዶ/ር አቡ ፈርሃን መጣፎች ላይ የተወሰዱ ሲሆን ከዛም ውስጥ በቀላሉ ሰዎች ላይ የምናያቸውን በማስረዳት ይህን ምልከታዎች ለማቅረብ ሙከራ አደርጋለሁ፡፡ በአለማችን ላይ በብዛት የሚታወቁ ሲህሮች መካከል አንደኛው ሲሆን
ምክቶቹ
1💡. ድንገተኛ ከፍቅር ወደ ጥላቻ የመለወጥ ባህሪ፡፡ ባል ሚስቱን ከመጠን ያለፈ ይወዳት ከነበረ በዛው ልክ ይጠላታል፡፡ሚስትም እንዲሁ፡፡ አእምሯችን ውስጥ የፍቅር እና የጥላቻ ሁናቴ ለኛ ብቻ ሳይሆን ለሳይንቲስቶችም ፈታኝ የሆነ ነው፡፡ ድንገት ሚስትህ ካስጠላችሁ ከጠላሃት እርሷም እንዲያ ስትውድህ ኑራ አይንህን ላፈር ካለችህ፡፡ ይህ የሲህር ምልክት ነውና በጣም ልትጠነቀቅ ይገባል፡፡

2💡. በትንሽ ነገር ሊያልፏቸው የሚችሉ ነገሮች ላይ በጣም የከረረ ጠብ መፍጠር፡፡ ውሃ ቀጠነ አይነት ፀብ ነው ይሄ፡፡ ለምን አየሽኝ ብሎ ባል ቦክስ መሰንዘር ይጀምራል፡፡ ሚስትም ለምን ተናገርከኝ ለምን ቆንጆ ነሽ አልከኝ ዛሬ ምን ተገኝቶ ነው ተባብተው ነገሮችን ወደ ጥል ይወስዱታል፡፡

3💡.በሲህር የተጠቃው ሰው ማነው የሚለውን ለመለየት ቀላል ነው፡፡ ምክንያቱም ሲህር የተሰራበት ሰው ያልተሰራበትን ሰው ስራዎች ድርጎቶች በሙሉ ያጣጥላል፡፡ ጥሩ ስራዎችን ጥላሸት ይቀባል፡፡ ሰው ፊት ጓደኞች ፊት ያናንቃል ያጣጥላል፡፡ በዚህም ሲህር የተሰራበት ሰው ሆነ ብሎ ይህን ሲያደርግ ብትመለከቱ ወዲያው ማን ላይ ህክምና እንደሚያስፈልገው መለየቱ ከባድ አይሆንም፡፡

4💡.ባለትዳሮች ሁለቱም በሚገኙበት ቦታ ላይ ፍቅር ወደ ጥላቻ ይለወጣል፡፡ ለምሳሌ ያክል ባል እየታጫወተ እየሳቀ ሳለ ድንገት ሚስቱ ብቅ ስትል እጅግ በጣም ሙዱ ይለዋወጣል፡፡ ወደ ጥላቻ ያመራል፡፡ ›

5💡.በጣም የሚነፋፈቁ ይሆናሉ፡፡ እነኚህ ባልና ሚስቶች ሲለያዩ አንዳቸው ስለ አንዳቸው ጥሩነት በማሰብ ውበት እና ሌሎች ነገሮችን በማሰብ በጣም ይነፋፈቃሉ፡፡

6💡.ሁለቱ ይህን ሁሉ ፈታኝ ነገሮች በማለፍ ወሲባዊ ግንኙነት ለመፈፀም እንኳ ቢሹ አንድ ባል ላይ ከሆነ ሲህር የተሰራው ብልቱ የመሸነፍ ጉዳይ ሲገጥመው ሚስት ላይ ከሆነ ደግሞ የተሰራው ለወሲባዊ ግንኙነት ዝግጁ አለመሆን የብልት ላቦት አፍ መሽተት ይፈጠራል፡፡ በዚህም ባል ሙሉ ለሙሉ ይሸሻል፡፡

7💡. ቤት ውስጥ ወሬ ይቀዘቅዛል ይህ የመጀመርያው ምልክቶች ውስጥ ይካተታል፡፡ ወሬዎች ይሞታሉ፡፡ ባል ሚስትን ቀኑን ሙሉ አጥተቷት ሌላ ግዜ አውርቷት የማይጠግበው አሁን ደግሞ በጭራሽ ከርሷ ጋር አልያም እርሷ ከርሱ ጋር ሊወያዩ ቀርቶ ስለገጠማቸው ነገር እንኳን ማውራት አይችሉም፡፡
የአይነናስ የቡዳ ምልክቶች🤲

1.መክሳት
2.በቤተሰብ የሌለ የፊት ቡጉር;የራስ ቁስለት
3.የቆዳ መላላጥ
4. የፊትና ሰውነት መቁሰል
6.የትዳር አለመሳካት ። ወንድ ከሆነ ማግባት መፍራት ሴት ከሆነች ትዳር መራቅ ወይም ትዳር ይርቃቸዋል።
7.ሰው ፊት ማውራትና መናገር መፍራት። ነገሮችን እንደ ከዚህ ቀደም በድፍረት ማድረግ አለመቻል።
8.በተዋወቁት ሰው ሁሉ መጠላት። ጥሩ ስራ ሰርቶ ምስጋና ቢስ መሆን።
9.የብብት የ ፊንጢጣ መቁሰል መላላጥ።
10.ሰውን አለማመን መጠራጠር።
11.ቁጡና ያለ ምክንያት ተናዳጅ መሆን።
12.የልብ ምት ድንገት መጨመር።
13.የሰውነት መጋል።
14.የከንፈር መንከስ። ደም ቢደማም አለማቆም።
15.የጣት ፈለግን መላጥ። እየደማም ቢሆን ።
እነኚህ ምልክቶች ከ6 በላይ ከላይ ከተገኘቦት
እነኚህ ምልክቶች ከ 40 ምልክቶች ከ ዶክተር አቡ ፈርሀን መጣጥፍ ውስጥ የተወሰዱ ናቸው።

🤲ህክምናው 🤲
በራስ የሚደረግ ህክምና። አዘውትሮ ሱራ አል ኢኽላስን ጥዋት ጥዋት 3 ግዜ መቅራት ።
ሱራ አል ናስን 7 ግዜ ጥዋት መቅራት ወደ አላህ
መመለስ።
Watch "new Harari best music | Ded Samey | Fethi surur 2021" on YouTube
https://youtu.be/NuRvCiYivyE
Watch "part (4) Cool Harari Music best Collection 2021(Part 4) ሐረሪ አደርኛ ዘፈን ስብስቦች Harari Ethiopia music" on YouTube
https://youtu.be/4K-9veMwQ1U
Watch "Mensur Munish - (Wededegn_le_Hoji) - Official Harari Music" on YouTube
https://youtu.be/35oh_IP7qw0
Watch "Cool Harari Bautiful Culture Ethiopia" on YouTube
https://youtu.be/zY7s92762dY
Watch "Nasir Abdela | Zetegelshign Deduw | Best Harari Music" on YouTube
https://youtu.be/eSOmbwsonSA
Watch "Cool Harari Bautiful Culture Ethiopia" on YouTube
https://youtu.be/zY7s92762dY
® Cool Harari ኲል ሐረሪ (Hareri) pinned «Watch "Cool Harari Bautiful Culture Ethiopia" on YouTube https://youtu.be/zY7s92762dY»
Watch "Atham |Qoramach Qoramle| Harari Music" on YouTube
https://youtu.be/0R4MIjkTAgI