የሲህር (የድግምት)ምልክቶች።
1. የገዛ ማንነትን መጥላት
2. በሰውነት ውስጥ የሚሄድ የሚርመሰመስ ነገር መሰማት።
3. ከመግሪብ ቡሀላ ወይም ከአሱር ቡሀላ እጅግ ፍርሀት ስሜት መሰማት
4. ቁርአን ሲቀሩ የአይን ማቃጠል የራስ ምታት ጩህ ጩህ ማለት።
5. ከመጠን ያለፈ ድብርት። በተለይ ጥዋት ላይ።
4. ሚስት ባልን ባል ሚስትን መጥላት። ሲገናኙ መጣላት ሲለያዩ መነፋፈቅ።
6. የእንቅልው ማጣት ። ለሊት ሰው ሲተኛ አለመተኛት ቀን ላይ አጉል ሰአት ተኝቶ መነሳት።
7. ሽንትቤት ብዙ ሰአት መቀመጥ።
8. ከሰው መራቅ ። ለመራቅ መሞከር
9. ስንፈተ ወሲብ። ለወንድ የብልት አለመኮም ከቆመም ቶሎ የመርጨት ችግር።
10. የጨጓራ ህመም ምልክት ሶስት ቀን ሰላም ከሆኑ በቀጣይ ቀን መታመም።
11. ገንዘብ ደሞዝ ሀብት አለመበርከት ። ብኩን መሆን። ስራና ትምህርት ላይ መስነፍ
12. ከሰው ጋር አለመግባባት እና ሁሉም ሰው ስለኔ ነው የሚያወራው ብሎ ማሰብ።
13. ለነገራቶች ሰነፍ መሆን። ከአልጋ መነሳት መጥላት
<ከስር ያሉት በተለየ ሁኔታ የሚቀመጡ ናቸው።>
1. የሰውነት አለመታዘዝ ፓራላይዝ
2. ትውከት በጣም የሚሸትግኡዝ ነገር ማስታወክ።
3. የፔሬድ መብዛት
በራሶ ከዚህ ሸር ለመጠበ
በግል ወደ አላህ መቃረብና ቁርአንን አዘውትሮ መቅራት። መስገድ። አያተል ኩርሲን ጥዋትና ማታ መቅራት።

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ጊስቲ መሊካ ዘከሪያ listen👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏