Learn Harari♥
#Colors_ረንጂያች)
⚪️⚫️🔴🔵....
White......ነጪሕ
Black.......ጠይ
Green.......ወሪቅ
Red...........ቄሕ
Blue.........ሰማዊ
Yellow......ሑርዲ
Orange......ቡርቱኻን
Brown........ቡኒ
😊😊😊😊😊😊😊
#Share
#Colors_ረንጂያች)
⚪️⚫️🔴🔵....
White......ነጪሕ
Black.......ጠይ
Green.......ወሪቅ
Red...........ቄሕ
Blue.........ሰማዊ
Yellow......ሑርዲ
Orange......ቡርቱኻን
Brown........ቡኒ
😊😊😊😊😊😊😊
#Share
አማኑኤል ሐኪም ጋር ኡስጡቤ 2 ጂነም መሪኛች
አበትዞው ሺርሺር ዪልዛሉ ዋና የሽቦዛል ኩሪ ዪራሉ።
አዝዞሳ 1 ጂነም ዋና ሞሻሌ ዪሩጥዛል ዋና ኩሪ ኡስጡ
ዪዛልሊማ ዩቡኣል። ኢስቦአ ቤሔር ዋና ሞሻ አልማፍረክዞ
ሰባብቤ ፊርፊር ዪልዛል ዪራማ ኩሪ ኡስጡ መቦአቤ
የሰልጠሐል።
አዝዞቤሔር ዶክተርዞ ዘሰለጤው ጂነሙው የሲናመ
ዶክተር፦ ሖጂ ዘሴነንኹሉኽ ሰባብ 2 ሺኢ ኢምዳኽሌንታ።
አሐታኝዞ ተስቲ ኸበር ዚኻናሳ ኮኦታኝዞ ከፍቲ ኸበርንታ።
ተስቲ ኸበርዞ አኻኽ አማን አፌት መኽናኻ ዚኻናሳ ከፍቲ
ኸበሮዞ ዋናቤ ዘሰለጥኸ መሪኝኻ ሩሕዞው ሰቀለማ ሞታ።
ጂነም፦ አልታም ዶክተር, ሩሕዞውም አልሳቃላም። አኒን
ኩሪ ኡስጡቤ ዛጭኾሳ የድረቅሌ ሰቀልኾ
አበትዞው ሺርሺር ዪልዛሉ ዋና የሽቦዛል ኩሪ ዪራሉ።
አዝዞሳ 1 ጂነም ዋና ሞሻሌ ዪሩጥዛል ዋና ኩሪ ኡስጡ
ዪዛልሊማ ዩቡኣል። ኢስቦአ ቤሔር ዋና ሞሻ አልማፍረክዞ
ሰባብቤ ፊርፊር ዪልዛል ዪራማ ኩሪ ኡስጡ መቦአቤ
የሰልጠሐል።
አዝዞቤሔር ዶክተርዞ ዘሰለጤው ጂነሙው የሲናመ
ዶክተር፦ ሖጂ ዘሴነንኹሉኽ ሰባብ 2 ሺኢ ኢምዳኽሌንታ።
አሐታኝዞ ተስቲ ኸበር ዚኻናሳ ኮኦታኝዞ ከፍቲ ኸበርንታ።
ተስቲ ኸበርዞ አኻኽ አማን አፌት መኽናኻ ዚኻናሳ ከፍቲ
ኸበሮዞ ዋናቤ ዘሰለጥኸ መሪኝኻ ሩሕዞው ሰቀለማ ሞታ።
ጂነም፦ አልታም ዶክተር, ሩሕዞውም አልሳቃላም። አኒን
ኩሪ ኡስጡቤ ዛጭኾሳ የድረቅሌ ሰቀልኾ
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ወቃሊም ማለት ከከብት ስጋ ና አንጀት የሚዘጋጅ ባኅላዊ የአርጎባዎችና የሐረሪ ተወዳጅ ምግብ ነው። በአርጎባ ባህላዊ
ምግቦች ውስጥ የወቃሊሞ ምግብ አዘገጃጀት በአርጎባ ና በ ሐረሪ ብሄረሰብ ዘንድ ብቻ የሚዘጋጅ በአይነቱ ልዩ የሆነ
የምግብ አይነት ነው፡፡ በጥንት ጊዜ የሲራራ ነጋዴዎች "ለስንቅ" ከሚጠቀሟቸው ምግቦች ውስጥ ልዩ
ቦታ የሚሰጠው ተመራጭ ና ጣፋጭ ምግብ ወቃሊሞ እደነበረ የአርጎባ አዛውንቶች ይተርካሉ። ይህም የሆነው
እስከ ከሶስት አመት በላይ ሳይበላሽ መቆየት በመቻሉ ነው።--
# የወቃሊም_ቅድመ_ዝግጅት ፦
☞ነጭሽንኩርት፣ኀምል ዘሪዕ(ጎመን ዘር)፣ አብሽ፣ ነጭ መጣፈጥ፣ በርበሬ፣ ጥቁር አዝሙድ፣ ነጭ መጣፈጥ፣
ጨው ፣ ዝንጅብል …ወዘተ የመሳሰሉትን ቅመማቅመሞች ማዘጋጀት።•|☞ከከብት በሬ፣ላም፣ የፍየል ሙክት
ስጋ…የመሳሰሉት•|☞ቆሪ፣ባልዲ፣ ዋዲያት……ወዘተ የመሳሰሉ እቃዎችን ማዘጋጀት ያስፈልጋል።---
የወቃሊሞ አዘገጃጀት ቅደም ተከተሎች ፦████████████████
➊.የከብቱን አንጀት ማዘጋጀት፣
➋.በአንጀቱ ውስጡ የሚገኘውን ቆሻሻ በደንብ በማለብ እንዲወጣ ማድረግ፡፡.
➌.ቆሻሻው ጥርት እኪል ድረስ በደንብ ማጠብ፣
.
➍. በአየር ላይ በመወጠር እንዲደርቅ ማድረግ ፡፡
➎. ከታረደው እንስሳት ጥሩ ጥሩውን የስጋ አይነት ከቀይና እና ከነጭ ስጋ አይነቶችን ከታፋው፣ ከሻኛው፣
ከሽንጥ… ከመሳሰሉት ስጋውን በትንንሹ መቆራረጥ፣.
➏. የስጋውን ለማስቀመጥ በንፅህና ታጥቦ በደረቀ በዋዳት፣ ቆሪ፣ውስጥ ተቆራርጦ ይቀመጣል።.
➐. ያዘጋጀናቸውን ቅመሞች በአንድ ላይ በመቀላቀል መፍጨት፡፡
.➑. ,የተፈጨውን ቅመም በመመጠን ከተቆራረጠው ስጋ ጋር በአንድ ላይ በዋደት፣ ቆሪ…ላይ እንዲዋሃድ
ይደረጋል፡፡.
➒. , በደንብ ታጥቦ ከተዘጋጀውና ደረቅ ካለው አንጀት ውስጥ በጥንቃቄ ና በንፅህና የተቀላቀለውን ስጋና
ቅመም መጠቅጠቅ፡፡---
➓. ከዚህ በኃላ ይህ ምግብ ሳይበላሽ ለረጅም ጊዜ እንዲቆይ ምድጃ ዳር አካባቢ በጭስ ላይ ይሰቀላልና
በደንብ እንዲደርቅ ይደረጋል፡፡ .ምግቡ በደንብ ከደረቀ በኃላ አመች በሆነ ሁኔታ ጥሩ ቦታ ይቀመጥና
ለምግብነት ይውላል፡፡.ይህ ባህላዊ ምግብ እጅግ በጣም ጣፍጭና ምርጥ በመሆኑ የተነሳ ይህ ምግብ
የሚቀርበው በብሄረሰቡ ወግና ባህል መሰረት ከባድ የሚባል እንግዳ ወደ ቤታቸው በሚመጣ ወቅት ከዚያ ላይ
በመሰጠት ለማስተናገጃነት ይጠቀሙበታል፡፡.ከዚህም በተጨማሪ ማህበረሰቡ ወደ እሩቅ መንገድ ለገበያም
ሆነ ለጦርነት በሚንቀሳቀስበት ጊዜ ለስንቅነት ይጠቀሙበታል፡፡ አዘገጃጀቱ ከባደ ከመሆኑ የተነሳ የሴት ልጅ
የሙያ ጉብዝና መለኪም ነው። በደንብ ቀምማና አጣፍጣ የምትሰራ እናት እሷ ቆንጆ ናት ትባላለችም