® Cool Harari ኲል ሐረሪ (Hareri)
2.59K subscribers
954 photos
209 videos
1 file
296 links
ሐምበይሌ ኪም ቻናል ዚኛ አማንቤ ዲጅኹ for comment advice or sending pics use the adimin tg channel @samii41

Watch "COOL ሐረሪ HARARi" on YouTube SUBSCRIBE
https://m.youtube.com/channel/UCZgEN0I_MtxY4zuqmMtsy-Q
Download Telegram
Audio
Best Harari music
Artist....Atham sherif
Song....xugn be xognti tuxugn
Only
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Mukhtar ahmed gar
Mukhtar ahmed gar
Best Harari music
Artist.....Mukhtar Ahmad gari
Song......Hanje by akhashe
የሐረሪ ቋንቋወች
በ“ጌይ ሲናን” ግን ሁሉንም የሳምንቱን ቀናት (ከዛሬ ጀምሮ ያሉትን)
መቁጠር እንችልበታለን። ይህም በአንድ አቅጣጫ ብቻ እንዳይመስላችሁ፡፡
ያለፉ ቀናት (past days) እና መጪ ቀናት (coming days) በሙሉ
በ“ጌይ ሲናን” የየራሳቸው ስም አላቸው፡፡ ቀናቱ የሚቆጠሩትም
እንደሚከተለው ነው፡፡
አላፊ ቀናትን ለመቁጠር ሆጂ (ዛሬ) በማለት እንጀምራለን፡፡ ከዚያም
“ታኢና” (ትናንትና)፣ “ሴስቲና” (ከትናንት ወዲያ)፣ “ራትቲና” (ከዛሬ ጀምሮ
ወደ ኋላ 4ኛ ቀን)፣ “ዚረቢትቲና” (5ኛ ቀን)፣ “ዚቁርቁርቲና” (6ኛ ቀን)፣
“ዚቡርቡቲና” (7ኛ ቀን) እያሉ ይሄዳሉ፡፡ መጪ ቀናትን ደግሞ
“ሆጂ” (ዛሬ)፣ “ጊሽ” (ነገ)፣ “ሴስታ” (ከነገ ወዲያ)፣ “ራትታ” (ከዛሬ
ጀምሮ ወደፊት 4ኛ ቀን)፣ “ዚረቢትታ” (5ኛ ቀን)፣ “ዚቁርቁርታ” (6ኛ ቀን)፣
“ዚቡርቡርታ” (7ኛ ቀን) እያልን እንቆጥራለን፡፡
#Share