® Cool Harari ኲል ሐረሪ (Hareri)
2.62K subscribers
953 photos
209 videos
1 file
296 links
ሐምበይሌ ኪም ቻናል ዚኛ አማንቤ ዲጅኹ for comment advice or sending pics use the adimin tg channel @samii41

Watch "COOL ሐረሪ HARARi" on YouTube SUBSCRIBE
https://m.youtube.com/channel/UCZgEN0I_MtxY4zuqmMtsy-Q
Download Telegram
ለግንዛቤ ያክል  #share
@Samii41
ስለ ሐረሪ ብሄረሰብ ባህልን ካለማወቅ የተነሳ አንዳንዶች
"ሸዋልኢድን ሃይማኖታዊ በአል ጋር አገናኝተው ሙስሊም ሁለት ኢድ ብቻ ነው ያለው ሸዋል ኢድ የሚባል ነገር የለም": እያሉ ሲተቹ ታዝቤያለሁ::
  እርግጥ ነው ሙስሊም ሁለት ሃይማኖታዊ ኢዶች ብቻ አሉት፣
  በሌላ በኩል ደግሞ ብሄር ብሔረሰቦች  በርካታ ሃይማኖታዊ ያልሆኑ ባህላዊ ክብረ በአላት አሏቸው ፣
  የሀረሪዎችም ካሏቸው በርካታ ባህላዊ ከብረ በአላት "ሸዋልኢድ" አንዱ ነው ክብረ በአሉ ባህላዊ የመተጫጫ ክብረ በአል ነው፣
"ኢድ" የምትለዋ ቃል በሃረሪ ቋንቋ  " ክብረ በአል"  ማለት ነው ከእስልምናው ሁለቱ ኢዶች ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሐረሪዎች ብቻና በሐረሪዎች ብቻ የሚከበር (ባህላዊ) ሺዋል ኢድን በሚመለከት በሐረሪ ታዳጊዎች በሚያምርና በሚጥም መልኩ የተዘፈነ
Audio
Atham sherif ded mudayey
Tnx for sending me H
👆👆👆👆👆👆👆