የአቶ ክፍለዮሐንስ ሰይድ የግል የህይወት ተሞክሮ ለላቀ አፈጻጸም።
16/3/2017 አ.ም
በህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን የአዲስ ዙ ፖርክ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ክፍለዮሐንስ ሰይድ ጠቃሚ የሆነ የግል ህይወት ተሞክሯቸውን ለማዕከል እና ለአዲሰ ዙ ፖርክ ሰራተኞች አካፍለዋል ።
Follow Like, Share
🌐 Website
www.AACAPRAC.gov.et
👉FaceBook
fb.com/AACAPRAC
👉Instagram
instagram.com/AACAPRAC
👉Telegram
t.me/AACAPRAC
👉Titkok
www.Tiktok.com/@AACAPRAC
👉YouTube
www.youtube.com/@AACAPRAC
👉Twitter( X )
twitter.com/AACAPRAC

በእንጦጦ ፓርክ ሣምንታዊ የጽዳት ንቅናቄ
ህዳር 16/2017
YOU GO ENTOTO PARK
በታላቁ እንጦጦ ፓርክ የፌደራል ፓሊስ፤የፓርኩ የፓሊስ አባላት፤የፓርኩ አመራሮች እና ሠራተኞች እንዲሁም በፓርኩ ውስጥ ያሉ ድርጅቶች ሥራአስኪያጆች እና ሠራተኞች በተገኙበት ሣምንታዊ የጽዳት ንቅናቄ ተካሄደ።
ህዳር 16/2017
YOU GO ENTOTO PARK
በታላቁ እንጦጦ ፓርክ የፌደራል ፓሊስ፤የፓርኩ የፓሊስ አባላት፤የፓርኩ አመራሮች እና ሠራተኞች እንዲሁም በፓርኩ ውስጥ ያሉ ድርጅቶች ሥራአስኪያጆች እና ሠራተኞች በተገኙበት ሣምንታዊ የጽዳት ንቅናቄ ተካሄደ።
👍2
የጽዳት ዘመቻ በአዲስ ዙ ፓርክ !
ጽዱ ፣ውብ እና ማራኪ ፖርክ ለሁላችን!
ህዳር 23/2017 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን አመራር እና ሰራተኞች እንደተለመደው ዛሬም በአዲስ ዙ ፓርክ የጽዳት ዘመቻ እያካሄዱ ነው።
Follow Like, Share
🌐 Website
www.AACAPRAC.gov.et
👉FaceBook
fb.com/AACAPRAC
👉Instagram
instagram.com/AACAPRAC
👉Telegram
t.me/AACAPRAC
👉Titkok
www.Tiktok.com/@AACAPRAC
👉YouTube
www.youtube.com/@AACAPRAC
👉Twitter( X )
twitter.com/AACAPRAC
YOU GO PARK

የ2017 በጀት ዓመት የ5 ወሩ እቅድ አፈጻጸም አበረታች መሆኑ ተገለጸ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን አመራር እና ሰራተኞች በ2017 በጀት አመት የ5 ወራት እቅድ አፈጻጸም ላይ ውይይት አድርገዋል ።
ለውይይት የተዘጋጀውን እቅድ አፈጻጸም ያቀረቡት የተቋሙ የእቅድ እና በጀት ሃላፊ አቶ ውብእሸት አደፍርስ ሲሆኑ የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሮ ነጻነት ዳባ ውይይቱን መርተውታል፡፡
በውይይቱ ባለፉት 5 ወራት እቅድ አፈጻጸም ላይ የነበሩ ጥንካሬ እና እጥረቶች በዝርዝር ውይይት የተካሄደባቸው ሲሆን ጥንካሬዎችን በማስቀጠል ጉድለቶችን በማረም ውጤታማ ስራ መስራት እንደሚገባ ተመላክተዋል።
የኮርፖሬሽኑ አመራር እና ሰራተኛች እስካሁን ከተደረገው ጥረት በላይ በመትጋት የተሰጣቸውን ሃላፊነት በአግባቡ ለመወጣት ዝግጁ መሆናቸውን አረጋግጠዋል፡፡
በመጨረሻም የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሮ ነጻነት ዳባ በላፋት ወራቶች የተከናወኑ ተግባራት አበረታች መሆናቸውን አንስተው አመራሩና ሰራተኛውን አመሰግነዋል።አያይዘውም ተቋሙ ከተሰጠው ተልኮ አንጻር አሁንም ብዙ መስራት ይጠበቅብናል ካሉ በኋላ በቀጣይ በሚተኮርባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ግንዛቤ ፈጥረው የስራ አቅጣጫ ሰጥተዋል።
Addis Ababa City Public Recreation Areas Adm.Corporation Official Page 🇪🇹
ህጋዊ ድረ ገፁን ቢከተሉ ቢወዱ ቢያጋሩ ያተርፋሉ!!

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.