አ.አ የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን - AACAPRAC 🇪🇹
263 subscribers
580 photos
23 videos
45 links
Download Telegram
ኢሬቻ ለባህላቸን ህዳሴ!!
የሰላም የአብሮነት እና የምሰጋ ተምሳሌት ለሆነው " ኢሬቻ ለባህላቸን ሀዳሴ" በሚል መሪ ቃል ለሚከበረው የ2017 ዓ.ም የኢሬቻ በአል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ፤በአሉ የመተሳሰብ ፣ የፍቅር እና የደስታ ይሆንልን ዘንድ የአዲስ አበበ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን መልካም ምኞቱን እየገለጸ በዚሁ አጋጣሚ የበአሉ ታዳሚዎች በሙሉ ወደ ፖርኮቻችን በመምጣት በተዋቡ መናፈሻዎቻችን መልካም ጊዜ ታሳልፉ ዘንድ ግብዥውን ያስተላልፋል ።
መልካም የኢሬቻ በአል
የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን!!
👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!
Baga ayyaana Irreechaan isin gahe !

🌐 Website
www.AACAPRAC.gov.et
👉FaceBook
fb.com/AACAPRAC
👉Instagram
instagram.com/AACAPRAC
👉Telegram
t.me/AACAPRAC
👉Titkok
www.Tiktok.com/@AACAPRAC
👉YouTube
www.youtube.com/@AACAPRAC
👉Twitter( X )
twitter.com/AACAPRAC
Follow Like, Share
ኢሬቻ ለባህላችን ህዳሴ
ኢትዮ ኩባ ወዳጆነት ፓርክ ኢሬቻን ለማክበር የመጡ እንግዶቿን በድምቀት እያስተናገደች ነው
YOU GO PARK
👏1