ዛሬ ከ1200 በላይ ተማሪዎች እና መምህራን አዲሰ ዙ ፓርክን እየበኙ ነው!!
ግንቦት 30/2016 ዓ.ም
አዲስ ዙ ፖርክን በርካታ ተማሪዎች ፣ወጣቶች ፣ህጻናት ፣ፊልም ስሪዎች ፣ታዋቂ ስዎች እና የውጭ ሃገር ዜጎች በተናጥልም ሆነ በቡድን ለመዝናናት ይመርጡታል።
በተለይ በከተማችን ውስጥ የሚገኙ በርካታ ት/ቤቶች ተማሪዎቻቸውን በመያዝ በአዲስ አበባ ከተማ የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ስር ወደ ሚገኙ ፓርኮች በመምጣት ጥሩ ጊዜ እያሳልፉ ይመለሳሉ።
በኮርፓሬሽኑ ስር የሚገኙ ፓርኮች ለትምህርታዊ ጉብኝት፣ለመዝናኛነትም ሆነ ለልዩ ልዩ ዝግጅቶች ምቹ ከመሆናቸውም በላይ የአገልግሎት ክፍያቸው በጣም ዝቅተኛና ተመጣጣኝ መሆኑ በብዙ ት/ቤቶች ዘንድ ተመራጭ እንዲሆኑ አድርጓቸዋል ።
ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ ከ 7 በላይ ት/ቤቶች ማለትም ቸሬ አካዳሚ፣ቀኝ አዝማች አንዳርጌ ፣ሩፍኡል ሆሊሲቭር ፣ወልታኒ፣ሊትልስታር ፣ራክኤል እና ኢንግላንድ አካዳሚ ተማሪዎች እና መምህራን በአዱስ ዙ ፓርክ ትምህርታዊ ጉብኝት እያደረጉ ነው።
ፓርኩ ለሰርግ፣ለልደት፣ለምረቃ፣ለኮንሰርት፣ለፊልም እና ሙዚቃ ቀረጻ፣ ለኢግዚቢሽን፣ለባዛር ወዘተ ምቹ አስተማማኝ እና በቂ ስፍራዎች ያሉት ሲሆን በተለይ በግቢው ውስጥ ዘመናዊ እና ደህንነታቸው የተጠበቁ የህጻናት መጫዎቻዎች እና ጣፋጭ የህጻናት ምግቦች፣ የካፍተሪያ አገልግሎቶች ፣ውብ እና ማራኪ የሆኑ አረንጓዴ ስፍራዎች፣በጽሞና ዝግ ብለው በመራመድ ንጹህ አየር የሚወሰዱበት ምቹ የመናፈሻ መንገድ/ወክ ወይ/፣እንደፍላጎትዎ ለተለያዩ ዝግጀቶች የሚያገለግሉ የተለያየ መጠን ያላቸው ደሴቶች፣ዘመናዊ የአውቶብስ አቅርቦት፣ዘመናዊ አዳራሽ፣ሰፊና አስተማማኝ የመኪና ማቆሚያ ስፍራዎች ይገኙበታል።
እናንተም በማንኛውም ጊዜ ወደ ፓርኮቻችን ኑ ደስ የሚል እና የማይረሳ ጊዜ አሳልፋችሁ ትመለሳላችሁ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ
ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ህጋዊ ድረ ገፅ 🇪🇹
Addis Ababa City Public Recreation Areas Adm.Corporation Official Page 🇪🇹
ህጋዊ ድረ ገፁን ቢከተሉ ቢወዱ ቢያጋሩ ያተርፋሉ!!
Follow Like, Share
🌐 Website
www.AACAPRAC.gov.et
👉FaceBook
fb.com/AACAPRAC
👉Instagram
instagram.com/AACAPRAC
👉Telegram
t.me/AACAPRAC
👉Titkok
www.Tiktok.com/@AACAPRAC
👉YouTube
www.youtube.com/@AACAPRAC
👉Twitter( X )
twitter.com/AACAPRAC

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፈይስል በአዲስ ዙ ፓርክ በebs TV ፓርኩ ለድምጽ ቀረጻ ፣ለፊለም ሰራ በጣም ምቹ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አዲስ-ዙ ፓርክ /በተለምዶ አጠራሩ ፒኮክ መናፈሻ /
በአዲስ አበባ የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ከሚተዳደሩ ፓርኮች አንዱ አዲስ ዙ ፖርክ ሲሆን በመሃል አዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ ውስጥ ይገኛል፡፡
ፓርኩ ከ1957 ዓ.ም ጀምሮ የመናፈሻ አገልግሎት ሲሰጥ የቆየ ሲሆን ከ2005 ዓ.ም ጀምሮ አለም አቀፍ ደረጃውን ወደ ጠበቀ ዙ ፓርክነት ለማሳደግ ‹‹አዲስ ዙ ፓርክ›› የሚለዉን ስያሜ እንዲያገኝ ተደርጓል፡፡
በዙ ፓርኩ ወሰጥ የእንሳሳቶች ተፈጥሯዊ መኖሪያ ስፍራ እንዲመስል ተደርጎ በተገነባው አና ጥቁር አባይ በሚል ሰያሜ በሚጠራው ስነ-ምህዳር ውስጥ አናብስት፣የአፍሪካ ተኩላዎች፣ውድንቢዎች ፣ነብራማ ኤሌዎች፣ጦጣዎች እንዲሁም የተለያዩ አእዋፋት ይኖሩበታል።
ፓርኩ ለሰርግ፣ለልደት፣ለምረቃ፣ለኮንሰርት፣ለፊልም እና ሙዚቃ ቀረጻ፣ ለኢግዚቢሽን እና ባዛር ወዘተ ምቹ አስተማማኝ እና በቂ ስፍራዎች ያሉት ሲሆን በተለይ በግቢው ውስጥ ዘመናዊ እና ደህንነታቸው የተጠበቁ የህጻናት መጫዎቻዎች ፣ጣፋጭ የህጻናት ምግቦች፣ የካፍተሪያ አገልግሎቶች ፣ውብ እና ማራኪ የሆኑ አረንጓዴ ስፍራዎች፣በጽሞና ዝግ ብለው በመራመድ ንጹህ አየር የሚወሰዱበት ምቹ የመናፈሻ መንገድ/ወክ ወይ/፣እንደፍላጎትዎ ለተለያዩ ዝግጀቶች የሚያገለግሉ የተለያየ መጠን ያላቸው ደሴቶች፣ዘመናዊ የአውቶብስ አቅርቦት፣ዘመናዊ አዳራሽ፣ሰፊና አስተማማኝ የመኪና ማቆሚያ ስፍራዎች ይገኙበታል፡፡
YOU GO PARK!

👍2