የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን 🇪🇹
Addis Ababa City Administration Public Recreational Areas Corporation 🇪🇹
Bulchiinsa Magaalaa Addis Ababa Korporeeshinii Bulchiinsa Iddoowwan Bashannanaa Uummataa 🇪🇹
🌐 Website
AACAPRAC.gov.et
👉FaceBook
fb.com/AACAPRAC
👉Instagram
instagram.com/AACAPRAC
👉Telegram
t.me/AACAPRAC
👉Titkok
Tiktok.com/@AACAPRAC
👉YouTube
youtube.com/@AACAPRAC
👉Twitter( X )
twitter.com/AACAPRAC

6 ኪሎ | አንበሳ ግቢ ይጎብኙ
አንበሳ ግቢ በ1940 ዓ.ም በ1.2 ሄክታር ቦታ ላይ ለአንበሳ እና ለዱር እንስሳቶች መጠለያ ሆኖ ለህብረተሰቡም የመናፈሻነት አገልግሎት እንዲሰጥ ታስቦ የተዘጋጀ ሲሆን ግቢው በወቅቱ ከወለጋ፣ከኢሉአባቦራ(ጎሮ) እና ከሲዳሞ የመጡ ሁለት ጥንድ ማለትም ሁለት ወንድ ሁለት ሴት አንበሶች እንዲሁም ሶስት ደበሎችን የነበሩት ሲሆን በሂደትም ሰዎች አንበሶችን መጎብኘት ሲጀምሩ ፓርክ ሆኖ ተመስርቷል፡፡በዚያን ዘመን በግቢው የነበሩት አንበሶች ንጉሱ ለአደንና ለተለያዩ ጉዳዮች ወደተለያዩ ስፍራዎች ሲዘዋወሩ የአካባቢው ሰዎች በስጦታ መልክ የሰጦዋቸው እና ንጉሱ ያመጦቸው እንደነበሩ ይነገራል፡፡
አንበሳ ግቢን ከሌሎች መዝናኛ ስፍራዎች ለየት የሚያደርገው በርካታ ብርቀየ የዱር እንሳቶች በውስጡ የያዘ መሆኑ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት ከ13 በላይ ዝርያ ያላቸው የዱር እንስሳቶች ማለትም ጥቁር ጎፈር አንበሳ ፣ ጭላዳ ዝንጀሮ ፣ አምባራይሌ፣አባኮዳ፣የተለያዩ ዝንጀሮዎች፣ ቨርቬት ጦጣ ፣ግሪቬት፣ጦጣ ፣ቀይ ጦጣ፣የፍሪካ ተኩላ ፣ሚዳቆ፣ጅግራ፣ ነብራማ ኤሊ፣፣የግብጽ ዝዮች እንዲሁም ጉሪዛዎች እና የወንዝ አመቴዎች ይገኙበታል፡፡
📍 አድራሻ : 6 ኪሎ, አዲስ አበባ
——————————————————

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከንቲባ ወ/ጻዲቅ ፓርክ
Kentiba W/Tsadik Public Park