አ.አ የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን - AACAPRAC 🇪🇹
263 subscribers
580 photos
23 videos
45 links
Download Telegram
ለከተማችን ነዋሪዎች በሙሉ ታሪካዊው ኢትዮ ኩባ ውዳጅነት ፓርክ በደንበኞች ጥያቄ መሰረት የምሽት አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው!!
በፓርኩ የደንበኞችን ፍላጎት ለማሟላት የተለያዩ ዉብት ሰጭ እና ማራኪ የምሽት መብራቶችን በመግጠም፣በማደስ እና እካባቢወን ለተጠቃሚዎች ምቹ በማድረግ ከዛሬ የካቲት 22/2016 ዓ.ም ጀምሮ የምሽት አገልግሎት የሚጀምር በመሆኑ ወደ ፓርኩ በመምጣት አስደሳች ጊዜ አንድታሳልፉ ግብዣችንን አናስተላልፋለን!!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን 🇪🇹

🌐 Website
www.AACAPRAC.gov.et
👉FaceBook
fb.com/AACAPRAC
👉Instagram
instagram.com/AACAPRAC
👉Telegram
t.me/AACAPRAC
👉Titkok
www.Tiktok.com/@AACAPRAC
👉YouTube
www.youtube.com/@AACAPRAC
👉Twitter( X )
twitter.com/AACAPRAC
•We are Registering Exhibitors for April 6th 2024!  የመጋቢት ወር ምኞት ባዛር ረመዳን ኤድሽን የሻጮች ምዝገባ አሁንም እየተካሄደ ነው !

°All the details you need are in the Google Form link available in our Instagram bio and Telegram pages.
የማመልከቻ ቅጽ በገፃችን @mignotbazzar ወይም በባዮ ሊንካችን ላይ አለ።

Google Form⤵️
[ https://forms.gle/JfwudtUvJg82cLXW6 ]

°Those selected to join the event will be contacted by email afterwards. Thank you and share this opportunity with others!
ከተመዘገቡ በኃላ የተመረጡ ድርጅቶችን በኢሜይል እናሳውቃለን። ክፍያችን የስልጠና እና የጠረፔዛ ያካተተ በ2x2 ቦታ ስፋት ላይ፡፡

For More Info, Contact:
[ +251907058484 |  +251937929801 |
| +251991675183 | +251900058731 ]

Let Us Transform Your Brand
Into A Global Success Story!
  | @eykisentertainments |

#mignotbazaar #ramadan #edition #2024 #fulfill #your #wishes #what #is #your #wish #uniquefinds #eykisentertainments #exhibitors #wanted #book #your #spot #now #connect #with #shoppers #celebrate #the #festive #spirit #together #ramadankareem #bhfpy

Photo from tadele kuba bazar (https://t.me/TadeleHSolomon)
የህዝብ መዝናኛ  ቦታዎች  አስተዳደር ኮርፖሬሽን አመራር አና የስራ ክፍል ሃላፊዎች በተገኙበት  ያልፉትን 2 ወራት እቅድ አፈጻጸም እንዲሁም የዳይሬክቶሬቶችን፣የቡድኖችን አና የሰራተኖችን  የ6 ወር ውጤት ተኮር ውጤት እየገመገመ ነው።
👏1
የፓርኮቻችን የመግቢያ እና የአገልግሎት ክፍያ
- አዲስ ዙ ፓርክ
- ብሄረጽጌ ፓርክ
- ኮርያ ዘማቾች መታሰቢያ ፓርክ
- ሃምሌ19 ፓርክ
- ኢትዮ ኩባ ወዳጁነት ፓርክ
*ለኢትዩጵያዊያን ለበር መግቢያ
ለአዋቂዎች 30 ብር
ለህጻናት 20 ብር
ከ5 አመት በታች ነጻ
*ለውጭ ዜጋ ለበር መግቢያ
ለአዋቂዎች 100 ብር
ለህጻናት 50 ብር
ከ5 አመት በታች ነጻ
*በቡድን የመናፈሻ አገልግሎት እና ምግብ ይዞ ለመግባት፣
* በፓርክ ውስጥ እየተናፈሱ በቡድን ቡና ጠጡ ፕሮግራም ለማካሄድ ብር 500፣
* በፓርክ ውስጥ ቪዲዩ ቀረጻ እንደ የፓርኩ ከብር 1000 እስከ 2000፣
*ስርግ በአዳራሽ ሙሉ ክፍያ (ቦሌ ፒኮክ መናፈሻ) ብር 17500
*ልደት በደሴት/ በድንኳን/ እንደየፓርኩ ከ2000 እስከ 5000 ብር
*ስርግ በደሴት/ በድንኳን/ እንደየፓርኩ ከብር 2000 እስከ 5000።
👍1
የምስራች ለአዲሰ ዙ ፓርክ ተገልጋዮች !
የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን የደንበኞችን ጥያቄ መነሻ በማድረግ ከሚያዚያ 12/2016 ዓ.ም ጀምሮ ዘወተር ቅዳሜና እሁድ በአዲሰ ዙ ፓርከ ወሰጥ ባህላዊ አልባሳት እና ልዩ ልዩ የስጦታ አቃዎቸን ለእይታ እና ለሽያጭ እንዲቀርቡ /ከአምራቾች ጋር በመነጋገር /ሁኔታዎችን ያመቻቸ መሆኑን ሲገልጽ በታላቅ ደሰታ ነው።
ወድ ደንበኞቻችን ቅዳሜና እሁደ ወድ ፓርኩ ለመዝናናት ሲመጡ ባህላዊ አልባሳትን እና ቁሳቁሶችን ጎብኝተው ካሻዎ በተመጣጣኘ ዋጋ ሸምተው ይመለሳሉ።

አላማችን ሁልጊዜም የጎብኝዎችን ፍላጎት ማሟላት ብቻ ነው !