አ.አ የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን - AACAPRAC 🇪🇹
262 subscribers
580 photos
23 videos
45 links
Download Telegram
በእንጦጦ ፖርክ የ5 ኪሎ ሜትር ታላቁ ሩጫ አሸናፊዎች ሽልማት ተሰጥቷል!!

ታላቁ   ሩጫ በኢትዮጵያ፣  ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ከሕዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር  ኮርፓሬሽን ጋር በመተባበር  በእንጦጦ ፓርክ በተካሄደው  የ5ኪሎ ሜትር ሩጫ አሸናፊዎች ሽልማት ተሰጥቷል።በሰፍራው ተገኝተው ሽልማቱን የሰጡት የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሮ ነጻነት ዳባ እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የስራ ሃላፊዎች ናቸው።

YOU GO ENTOTO PARK!!
በህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽ የአስተዳደር ዘርፍ የ2017 በጀት አመት የግማሽ አመት እቅድ አፈጻጸም ገመገመ።
ግምገማውን የመሩት የኮርፖሬሽኑ የአስተዳደር ዘርፍ ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ውብነት በላይ ሲሆኑ በዘርፉ ስር የሚገኙ የግዥ፣የፋይናንስ እና የሰው ሀብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬቶች የ6 ወር እቅድ አፈጻጸማቸውን አቅርበው ውይይት ተካሄዶበታል።
ባለፉት 6 ወራት በዘርፉ የነበረው አፈጻጸም ውጤታማና በጣም አበረታች እንደነበር የውይይቱ ተሳታፊዎች ጠቅሰዋል።
በቀጣይ ወራቶችም ከእስካሁኑ የበለጠ ውጤት ለማስመዝገብ በትጋት እና በከፍተኛ ተነሳሽነት መስራት እንደሚገባ የጋራ መግባባት ላይ ተደርሷል።
በመጨረሻም በዘርፉ ስር በሚገኙ ዳይሬክቶሬቶች በስራ ላይ እየዋሉ በሚገኙ መመሪያዎች እና አሰራሮች ዙሪያ ለዘርፉ ሰራተኛች በሙሉ ግንዛቤ ለመፍጠር ተሞክሯል።
Follow Like, Share

🌐 Website
www.AACAPRAC.gov.et
👉FaceBook
fb.com/AACAPRAC
👉Instagram
instagram.com/AACAPRAC
👉Telegram
t.me/AACAPRAC
👉Titkok
www.Tiktok.com/@AACAPRAC
👉YouTube
www.youtube.com/@AACAPRAC
👉Twitter( X )
twitter.com/AACAPRAC
🥰1