የጽዳት ዘመቻ በብሔረ-ጽጌ ፓርክ !
ጽዱ ፣ውብ እና ማራኪ ፖርክ ለሁላችን!
መስከረም 11/2017 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ከሳሪሰ ቀጠና ወረዳ 7,8,9,10 የመንገድ ጽዳት ሽርክና ማህበር ጋር በመተባበር በብሔረ- ጽጌ ፖርክ የጽዳት ዘመቻ አካሄደ።
የዘመቻው አላማ ፖርኩን የማጽዳት፣ ውብ እና ማራኪ የማድረግ በተለይ በቀጣይ ቀናቶች በከተማችን በሚከበሩ የመስቀል እና እሬቻ በአል ታዳሚ ወገኖቻችን ወደ ፓርኩ መጥተው እንዲጎበኙ ፣በአግባቡ እንዲስተናገዱ እና በቆይታቸውም ረክተው እንዲመለሱ ለማድረግ የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ስራ እንደሆነ ተግባሩም በሁሉም ፓርኮች እየተከናወን መሆኑን እና በቀጣይነትም ተጠናከሮ እንደሚቀጥል የኮርፖሬሽኑ ዋና ሰራ አስኪያጅ ወ/ሮ ነጻነት ዳባ ገልጸዋል።
ፓርኩ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ልዩ ቦታው አደይ አበባ አካባቢ የሚገኝ ሲሆን 1955 ዓ. ም የመናፈሻ አገልግሎት መስጠት እንደጀመረ ይነገራል።
መናፈሻው የሚያምር መልካ-ምድራዊ ገጽታ ያለው ሆኖ ደረጃውን የጠበቀ ውብ እና ማራኪ አረንጓዴ ስፍራም ተዘጋጅቶለታል፡፡
በግቢው ውስጥ በዲዛይን የተዘጋጀው/ቴራዞ የተነጠፈለት እግረኛ መንገድ ንጹህ አየር እየወሰደ ወክ ማድረግ ለሚፈለግ ተናፋሽ የተለየ ምቾት ይሰጣል፣በፋሲል ግንብ አምሳያ የተሰራው ባለ አንድ ፎቅ ህንጻ፣በግቢው መሃሉ አቋርጦ የሚያልፈው ትንሹ የአቃቂ ወንዝ፣እድሜ ጠገብ ሀገር በቀል ዛፎቹ፣ከ50 በላይ የተለያዩ ዝርያ ያላቸው ወፎች እና ጦጣዎቹ..…ለፓርኩ ጎብኝዎች የተለየ ስሜት ይፍጥራሉ፡፡
ፓርኩን በርካታ የከተማችን ነዋሪዎች ለሰርግ፣ለቀለበት፣ለልደት፣ለምርቃት፣ለእንስሳት ጉብኝት…እንዲሁም የተለያዩ ሁነቶችን ለማዘገጀት ይመርጡታል..
ርስዎም በማንኛውም ጊዜ በግልም ሆነ በቡድን መጥተው መዝናኛ ስፍራውን ይገልገሉበት ሲል ኮርፖሬሽኑ ግብዣውን ያስተላልፋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ህጋዊ
ድረ ገፁን ቢከተሉ ቢወዱ ቢያጋሩ ያተርፋሉ!!
Follow Like, Share
🌐 Website
www.AACAPRAC.gov.et
👉FaceBook
fb.com/AACAPRAC
👉Instagram
instagram.com/AACAPRAC
👉Telegram
t.me/AACAPRAC
👉Titkok
www.Tiktok.com/@AACAPRAC
👉YouTube
www.youtube.com/@AACAPRAC
👉Twitter( X )
twitter.com/AACAPRAC
YOU GO PARK

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን በሚሰጣቸው ዋና ዋና አገልግሎት ፣ተግባራት እና ዝርዝር ተግባራት ስታንዳርድ ዙሪያ ለሁሉም ሰራተኞች ስልጠና እየሰጠ ነው።ስልጠናውን ያስጀመሩት የኮርፖሬሽኑ የዱር እንስሳት እና የእጸዋት ዘርፍ ምክትል ስራ አስፈጻሚ አቶ ኦሮሚያ ጫልችሳ ሲሆኑ የሰው ሃብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ተፈሪ ፈርዴሳ ስልጠናውን አቅርበዋል።
🌐 Website
www.AACAPRAC.gov.et
👉FaceBook
fb.com/AACAPRAC
👉Instagram
instagram.com/AACAPRAC
👉Telegram
t.me/AACAPRAC
👉Titkok
www.Tiktok.com/@AACAPRAC
👉YouTube
www.youtube.com/@AACAPRAC
👉Twitter( X )
twitter.com/AACAPRAC
Follow Like, Share
🌐 Website
www.AACAPRAC.gov.et
fb.com/AACAPRAC
instagram.com/AACAPRAC
👉Telegram
t.me/AACAPRAC
👉Titkok
www.Tiktok.com/@AACAPRAC
👉YouTube
www.youtube.com/@AACAPRAC
👉Twitter( X )
twitter.com/AACAPRAC
Follow Like, Share
👀1