እንጦጦ ፓርክ የፖስ/POS/ማሽን አገልግሎት መሰጠት ጀመረ !!
ሰኔ 15/2016 ዓ .ም
አዲስ አበባ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጉለሌ ዲስትሪክት ጋር በመተባበር በእንጦጦ ፓርክ በአራቱም መግቢያ በር ላይ የፓስ ማሽን አገልግሎት ዛሬ ስኔ 15/2016 ዓ. ም አስጀመረ።
ማሽኑን በማስጀመር ስነ-ስርዓቱ ላይ የኮርፓሬሽኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ፀሐይ ኪባሞ እና የኮርፓሬሽኑ የስራ አመራሮች እንዲሁም በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ የጉለሌ ዲስትሪክት የስራ ሃላፊዎች የተገኙ ሲሆን ኮርፓሬሽኑ በቀጣይነት በሌሎች ፓርኮችም የደንበኞችን ፍላጎት መሰረት በማድረግ ልዩ ልዩ ክፍያዎች በቴክኖሎጂ የታገዙ እና ከእጅ ንክኪ የጸዳ እንዲሁም ሌሎች አገልግሎቶች በዘመናዊ ቴክኖሎጁ የታገዘ እና የዘመኑ እንዲሆኑ ለማድረግ የጀመረውን ስራ አጠናክሮ እንደሚቀጥልበት አመላክቷል።
በተያያዘ በእለቱ የኮርፓሬሽኑ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች እንጦጦ ፓርክን ተዟዙረው ተመልክተዋል። በምልከታውም በፓርኩ ከሚሰጡ አገልግሎቶች አንጻር ያሉ ጥንካሬ እና ድክመቶችን በመለየት በቀጣይ ፓርኩን የበለጠ ምቹ እና ሳቢ ለማድረግ መሰራት ባለባቸው ጉዳዮች ዙሪያ የጋራ አቅጣጫ ተሰጥቷል።
ለበለጠ መረጃ
ድረ ገፁን ቢከተሉ ቢወዱ ቢያጋሩ ያተርፋሉ!!
Follow Like, Share
🌐 Website
www.AACAPRAC.gov.et
👉FaceBook
fb.com/AACAPRAC
👉Instagram
instagram.com/AACAPRAC
👉Telegram
t.me/AACAPRAC
👉Titkok
www.Tiktok.com/@AACAPRAC
👉YouTube
www.youtube.com/@AACAPRAC
👉Twitter( X )
twitter.com/AACAPRAC

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
ኮርፖሬሽኑ የሚሰጣቸዉ ዋና ዋና አገልግሎቶች
1) የመዝናኛ እና ዙ ፓርክ አገልግሎት መስጠት፤
2) በመዝናኛ ቦታዎቻችን/ፓርኮቻችን ሁነቶችን (Events & Festivals) ማዘጋጀት፣
3) የተለያዩ ፕሮግራሞችን ማዘጋጀት ለሚፈልጉ የቦታና ሌሎች ፋሲሊቲዎች ማመቻቸትና ማቅረብ (የቤተሰብ፣ የአብሮ አደጎች፤ የዘመዳሞች፤የጓደኛሞች፣ ጎረቤታሞች ወዘተ.)፤
4) ለትምህርት ቤቶችና ሌሎች አካላት በፓርኮች ዉስጥ ትምህርታዊ ጉብኝቶች ማመቻቸት፣
5) ለፎቶ እና ፊልም ቀረፃ የሚሆኑ ቦታዎች ማከራየት (ለፊልም፤ ለስፖት፤ ለሰርግ፤ ለማስታወቂያ)፤
6) የተለያዩ ሁነቶችን ማዘጋጀት ለሚፈልጉ ግለሰቦችና ድርጅቶች ቦታዎችን ማከራየት (ለEvents, Exhibitions & Festivals)፤
7) አዳራሽ እና ምቹ የመናፈሻ ቦታዎችን (ደሴቶች) ማከራየት (ለሰርግ፤ለልደት ለብራይዳል እና ሌሎች ዝግጅቶች)፤
8) የተለየዩ አዝናኝና ትምህርት ሰጪ ሁነቶችን (Events) ከግል ድርጅቶች ጋር በጋራ ማዘጋጃት፤
9) የመዝናኛ ቦታዎችን/ፓርኮችን በከፊልም ይሁን በሙሉ ለተወሰነ ጊዜ ማከራየት፤
10) በቀንም ይሁን ምሽት ማናቸዉንም ፕሮግራም ማዘጋጃት ለሚፈልጉ የቦታ እና ሌሎች ፋሲሊቲዎች ማመቻቸት፤
11) የዉበት አበቦች እና የተለያዩ የዛፍ ችግኞችን በማፍላት መሸጥ