በኢትዮ-ኮሪያ ዘማቾቸ መታስቢያ ፓርከ ለሚካሄድው ላንድስኬፑን የጠበቀ የዘመናዊ መዝናኛ ግንባታ የሳይት ርከከብ ተካሄድ!
ሚያዚያ 24/2016 ዓ.ም
የህዝብ መዝናኛ ቦታዎቸ አስተዳደር ኮርፖሬሽን
ለኢትዮ ኮርያ ዘማቾች መታሰቢያ ፓርከ በተዘጋጅው ዘመናዊ ላነድ ስኬፕ ዲዛይን መሰረት የግንባታ ሰራውን ለማስጀመር በኮንትራክተሩ፣በአማካሪ ደርጂቱ እና በህዝብ መዝናኛ ቦታዎቸ አስተዳደር ኮርፖሬሽን መካከል የሳይት ርክክብ ተደረገ።
በርክክቡ የኮርፖሬሽኑ ምህንድስና ዘርፍ ሃላፊ አቶ ውብነት በላይ ተገኝተው በሚስሩ ሰራዎች ዙሪያ የስራ መመሪያ ስጥተዋለ። ሰራው በተያዘለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ በተለይ በምዕራፍ አንድ የግሪነሪ አና የልጆች መጫዎቻ /Amusement Kids Equipment/ ፋውንዴሽን ሰራ፣የኤሌክተሪካል ሰራዎች፣ የሳኒተሪ አና ተያያዥ ሰራዎቸ በጥራት እና በፍጥነት ተሰርተው እንዲጠናቀቁ አቶ ውብነት አሳሰብዋለ።
ኮንትራክተሮቹ አና አማካሪ ድርጂቶች በበኩላችወ በተስጣችወ ፕላን እና በገቡት ውል መሰረት ስራወን በአጭር ጊዜ ውስጥ በጥራት አጠናቀው አንደሚያስረክቡ ቃል ገብተዋለ።

❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኮርፖሬሽኑ የቤት ውስጥ፣የበረንዳ አና የግቢ ውበት አበቦችን እና ሃረጎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያ አቅርቧል።ፍላጎት ያላችሁ ብሔረ- ጽጌ እና ሐምሌ 19 ፓርኮች በአካል በመቅረብ መመልከት እና መግዛት የምትችሉ መሆኑን ሲገልጽ በታላቅ ደስታ ነው።
❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✨Luxury meets Affordability at Mignot Bazaar💸
On the 4th Episode May Edition! Let your wishes come true with exclusive deals that will enchant you. fulfill your wishes and get ready to indulge in a truly magical shopping experience! Don't miss out on this enchanting experience!
ቅንጦት አቅምን በሚያማክልበት ምኞት ባዛር 4ኛ ክፍል ግንቦት እትም! በጣም ሞቃታማ በሆነው ድባብ እና ልዩ ቅናሾች ያሻዎትን ይግዙ ÷ ይሸምቱ ፤ የምኞቶን ይፈፅሙ። ይህ አስደሳች ተሞክሮ እንዳያመልጥዎ! @mignotbazaar
For More Info:⤵️
+251907058484 +251900058731
#eykisentertainments #2024 #04 #episode #mignotbazaar #ethiopianmade #addisababa #ethiopia #shoplocal #livelocal #st.george #thegroove #band #bgievents #kuriftu #may #edition

👍1🔥1
በአዲስ አበባ ከተማ የኮተቤ መካነ እየሱስ ቅድመ መደበኛ፣የኘራይም፣የዊዝደም፣የስኘሪንግ ኖሌጂ እና የጀነሲስ አካዳሚ (ከ1020 በላይ) ተማሪዎች እና መምህራን በቀን 9/9/2016 ዓ.ም በአዲስ ዙ ፓርክ ትምህርታዊ ጉብኝት አካሄደዋል።በጉብኝቱ እንደተዝናኑ እና እንደተደሰቱ ተማሪዎቹ እና መምህራኑ ገልጸዋል።
👍2
የአዲስ አበባ ከተማ የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ከእሺ ሚዲያ ጋር በጋር ለመስራት ተፈራረሙ ።
ግንቦት 10/2016 ዓ.ም
አዲስ አበባ
እሺ ሚዲያ እና የአዲስ አበባ ከተማ የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን የፕሮሞሽን እና የኮምኒኬሽን ስራዎችን በጋር ለመስራት ዛሬ ግንቦት 10 2016 ዓ.ም ተፈራርመዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን በአሁን ወቅት አሥር የሚደርሱ የህዝብ መዝናኛ ቦታዎችና ፓርኮች በማስተዳደር ላይ እንደሚገኝ አስታውቋል።
ኮርፖሬሽኑ እነዚህን የሕዝብ መዝናኛና ፓርኮችን በማልማትና በማስተዋወቅ በከተማዎ እየተካሄደ ያለውን ሁሉን አቀፍ ልማትና ገፅታ የመገንባት ስራ አንድ አካል በማድረግ ሰፊ የህብረተሰብ ንቅናቄ መድረክ ለማዘጋጀት አቅዷል፡፡
በዚህ የማነቃቂያ መድረክ መዝናኛ ቦታዎቹና ፓርኮቹን በሚሊዮን በሚቆጠሩ ነዋሪዎች እንዲጎበኙ እንዲሁም የንግዱ ማህበረሰብም ፓርኮቹን ለሕብረተሰብ አገልግሎት ለሚውሉ ተግባራት እንዲያለሙ ለማነቃቃት ብሎም ከፓርኮቹ የተሻለ ገቢ በማመንጨት ከተማ አስተዳደሩ ለወጠናቸው የልማት ተግባራትን እንዲደግፉ የማስቻል ዓላማ ተይዟል ተብሏል።
በዚህ የማነቃቂያ መርሐግብር ላይ የሰርግና ልደት ትዝታዎች የፎቶግራፍ አውደርዕይ፣ የዲፕሎማቶች እና አምባሳደሮች እንዲሁም የሚዲያ ባለሞያዎች ጉብኝት ፣ የሰርከስ ትርዒት ፣ የልጆች ጨዋታ ዝግጅቶችን ጨምሮ በርካታ መሰናዶዎች እንደተዘጋጀ አዘጋጆቹ አስታውቀዋል።